Monday, May 21, 2012
Thursday, May 10, 2012
ድንግል ማርያም የውርስ ኃጢአት ይመለከታታልን?
ድንግል ማርያም የውርስ ኃጢአት ይመለከታታልን? ክፍል አራት
ከላይ በተነሳው ጥያቄ ላይ እስከ ክፍልሶስት ድረስ በተከታታይ ምላሽ ስንሰጥ መቆየታችን ይታወሳል በዚህ ጽሑፋችንም ቀጣዩን ክፍልይዘንላችሁ ቀርበናል እግዚአብሔር አምላክበማስተዋል ማንበቡን ያድለን አሜን
በቀደሙት ጽሁፎቻችን እመቤታችን የውርስ ኃጥአት እንደማይመለከታት ከብዙ በጥቂቱ ለመመልከት ሞክረናል በዛሬው ጽሑፋችን ድንግልማርያም የውርስኃጢአት ይመለከታታል ማለት በመሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ላይ የሚያስነሳቸውን ተቃርኖዎች ለመመልከት እንሞክራለን ።
Saturday, May 5, 2012
«ያለ መቃብሩ የመዳን ተስፋ የላችሁም» ለምን ተባለ ? ክፍል ሁለት
«ያለ መቃብሩ የመዳን ተስፋ የላችሁም» ለምን ተባለ ?
"ወአልብክሙ ተስፋ ድኂን ዘእንበለ መቃብሪሁ»
«ያለ መቃብሩ የመዳን ተስፋ የላችሁም» ክፍል ሁለት
በክፍል አንድ ጽሑፋችን በአባታችን በቅዱስ ተክለሃይማኖት ገድል ላይ ያለመቃብሩ የመዳን ተስፋ የላችሁም ለምን ተባለ በሚለው ጥያቄ መነሻነት የተወሰኑ ነጥቦችን ተመልክተን በይቆየን አስተላልፈን ነበር በዚህ ጽሁፋችን ቀጣዩን ክፍል እንመለከታለን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን
Subscribe to:
Posts (Atom)