ክፍል ሁለት መልክዐ ተክለ ሃይማኖት ሰላም ለፅንሰትከ
፩ "ሰላም ለፅንሰትከ ወለልደትከ እምከርሥ።አመ ዕሥራ ውረቡዑ ለወርኃ ታኅሣሥ።ተክለሃይማኖት በኩሉ ወበውስተ ኰሉውዱስ ።ናሁ ወጠንኩ ወዕቤ ለስብሓቲከ ሐዲስ ።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።"ትርጉም ''ተክለ ሃይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማህጸንለተጸነስከው ጽንሰትህና በታህሳስ ሃያ ዐራት ቀን ለተወለድከው መወለድህም ሰላም እላለው በሁሉ ዘንድ የተመሰገንክ ተክለሃይማኖት ሆይ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብዬ አዲስ የሚሆን ምስጋናህን እጀምራለሁ''በክፍል አንድ ጽሑፋችን '' ሰላም ለፅንሰትከ ወለልደትከ እምከርሥ።