Thursday, April 12, 2012

ሥርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘዕለተ ዓርብ

                    ሥርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘዕለተ ዓርብ
                                    

  ዐርብ ዘነግህ (1 ሰዓት)
  ቅድመ ወንጌል ተንሥኡ ላዕሌየ
 ሠማዕተ ዐመፃ፣ወዘኢየአምር
       ነበቡ ላዕሌየ፣ ተንሥኡ ላዕሌየ ሠማዕተ ዐመፃመዝ.3411-12)
  ዘማቴዎስ፡- ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት ይሰቅልዎ ለኢየሱስ  በቀራንዮ መካን፡፡ (ማቴ.261-14)
ዘማርቆስ፡ ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት አወጽእዎ አፍአ  ለኢየሱስውስተዐውደምኵናን፡፡ (ማር.151-5)
ዘሉቃስ፡-ወጸቢሖተማከሩ ሊቃነ ካህናት ሐመይዎ ለኢየሱስ
  ወመጠውዎለጲላጦስ፡፡ (ሉቃ.2266-71 231-12)
ዘዮሐንስ፡-   ወጸቢሖ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት አውጽእዎ አፍአ
                   ለኢየሱስ ወነበረ ዓውደ ሶቤሃ፡፡ (ዮሐ.1828-30
                 ዓርብ ዘሠለስት (3 ሰዓት)
      ‹‹ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ፣ ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ
         ይጽኡኒ፣ ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ›› (መዝ.341-30)
ቅድመ ወንጌል፡- ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን፡፡ ወአኀዙኒ ማኅበሮሙ 
                ለእኵያን፡፡ ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን፡፡ (መዝ.2116)
ዘማቴዎስ፡- ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት አኀዝዎ ለኢየሱስ ክርስቶስ
                        ወወሰድዎ ይስቅልዎ፡፡ (ማቴ.2715-26)
ዘማርቆስ፡- ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት አሕየወ ሎሙ በርባንሃ ወወሀቦሙ
 ኢየሱስሃ ይሰቀሉ፡፡ (ማር.156-15)
ዘሉቃስ፡-   ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ወሰድዎ ለኢየሱስ 
            ውስተ ዓውድምኵናን፡፡ (ሉቃ.2313-25
ዘዮሐንስ፡- ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ቀሠፎ ጲላጦስ ለኢየሱስ 
             ወወሰድዎይሰቅልዎ፡፡ (ዮሐ.191-12)
              ዓርብ ዘስድስት (6 ሰዓት)
                ‹ለመስቀልከ ንስግድ ሊቅነ ወለትንሣኤከ ቅድስት 
                       ንሴብሕ ኵልነይእዜኒ ወዘልፈኒ
ቅድመ ወንጌል፡- ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ፡፡ ውኆለቁ ኵሎ
                  አዕጽምትየ፡፡ ቀነውኒ እደውየ ወእገርየ፡፡ (መዝ.2116)
ዘማቴዎስ፡- ጊዜ ስድስቱ ሰዓት ዐበጥዎ ለስምዖን
              ከመ ይጹርመስቀሉ፡፡ (ሉቃ.2327-44)
ዘማርቆስ፡- ጊዜ ስድስቱ ሰዓት ቀትር ሶቤሃ ሊቃነ ካህናተ ሰቀልዎ
              ለኢየሱስ በቀራንዮ መካን፡፡ (ማር.1516-33)
ዘሉቃስ፡-   ጊዜ ስድስቱ ሰዓት ዐበጥዎ ለስምዖን 
             ከመ ይጹር መስቀሉ፡፡( ሉቃ.2327-34)
ዘዮሐንስ፡- ጊዜ ሰድስቱ ሰዓት ሰቀልዎ ለኢየሱስ
             ማዕከለ ክልዔፈያት፡፡ (ዮሐ.1913-27)
አምንስቲቲ ሙኪርያ አንቲ ፋሲልያሱ
አምንስቲቲ ሙአግያ አንቲ ፋሲልያሱ
አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋሲልያሱ
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ፣ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ
 መንግሥትከ፣ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ፡፡ (ሉቃ.2332)
                         ዓርብ ዘተስዓቱ (9 ሰዓት)
                  ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ፣ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ፣
                    ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ፡፡ (1 ጴጥ.318) 
                               

          
ቅድመ ወንጌል፡-   
 ወወደዩ ሐሞተ ውስተመብልዕየ 
 ወአስተዩኒ ብሒዐ ለጽምዕየ፤ ወወደዩ ሐሞተ ውስተመብልዕየ፤ (መዝ.8821)
 ዘማቴዎስ፡- ጊዜ ተሰዓቱ ሰዓት ጸርሐ ኢየሱስ
   በቃሉ ወይቤ ኤሎሄ፡፡ (ሉቃ.2736-50)
ዘማርቆስ፡- ጊዜ ተሰዓቱ ሰዓት ከልኸ ኢየሱስ 
በቃሉወአማኅፀነ ነፍሶሶቤሃ፡፡ (ማር.1534-37)
ዘሉቃስ፡-ጊዜተሰዓቱ ሰዓትገዓረ ኢየሱስ በቃሉ
ወወጽአት መንፈሱ ሶቤሃ፡፡ (ሉቃ.2345-46)
ዘዮሐንስ ጊዜተሰዓቱሰዓትአጽነነ ርእሶ ኢየሱስ

   ወይቤ ተፈጸመኵሉ፡፡ (ዮሐ.1928-30)
                         ዐርብ ዘሠርክ (11 ሰዓት)
 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 400 (አራት መቶ) ጊዜ በቅብብልይደርሳል፡፡በቅብብል የሚደገሙ የዳዊትና የነብያት ክፍል፡- ጸሎተ
  ሙሴ፣ጸሎተ ሠለስቱ ደቂቅ 10 መዝ.135 1081
.. ለይሁዳ ወልዱ ወለወልደ ወልዱ ይደምሰስ፡፡
(ከዚህ በኋላ መሬት ላይ የተጣለውን መብራት ሁሉም ይመታዋል፡፡)
ንሴብሖ የሚለውን ወረብ በኅብረት በቤተክርስቲያኑ እየተዞረ
 ይዘመራል፡፡/ተፈጸመ ዘዕለተ ዐርብ/
  ጌታችን በመስቀሉ 6-10 ሰዓት በመስቀል ላይ ሳለ የተፈጸሙ 7ቱተአምራቶች፤
1. ፀሐይ ጨለመች  
2. ጨረቃ ደም ሆነች
3. ከዋክብት ብርሃናቸውን ነሱ
4. የቤተመቅደስ መጋረጃ ለሁለት ተከፈለ
5. ዐለቶች ተሰነጣጠቁ
6. መቃብራት ተከፈቱ
7. የሞቱት ተነሡ፤ ማቴ.2745-46
ጌታችን6-9ሰዓትበመስቀልላይሳለ     የተናገራቸው 7ቱየፍቅር ቃላት
1.ኤሎሄኤሎሄ ኤልማስላማሰበቅታኒ ማቴ.2746
2እውነትእውነትእልሃለሁ
ዛሬበገነትከእኔጋርትኖራለህ፡፡ሉቃ.2343
3.አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ፡፡ ሉቃ.2346
4.አባት ሆይየሚያደርጉትን አየውቁምና ይቅር በላቸው፤ሉቃ.2334
5. እናትህ እነኋት፤ እነሆ ልጅሽ፤ ዮሐ.1926-27
6ኛ. ተጠማሁ፤  ዮሐ.19፤30
7ኛ. ተፈጸመ፤ ዮሐ.19፤30
                      13 ሕማማተ መስቀል
1. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
2. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
3. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
4. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
5. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
6. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
7. ተቀሰፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
8. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
9. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)
10. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
11.  ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
12 ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይ መሰቀል)
13. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትን መጠጣት)
                                     ስብሐት ለእግዚአብሔር
                                       ወለወላዲቱ ድንግል
                                         ወለመስቀሉ ክቡር
                     
        

1 comment:

  1. ለአስተማሪወቻችን ረጅም እድሜና ጤና ለኛም ለምእመናን ቅን ልቦናና አስተዋይ ህልና ይስጠን :: አሜን!

    ReplyDelete